በ2.2 ሚሊየን ካፒታል በጀት በቻይናው ላንዩ ፕሌይውድ ማኒፍክቸሪንግ የገንዘብ ድጋፍና በቡኢ ከተማ አስተዳደር መንግስት ትብብር የተገነባው የቡኢ ጉቺ-ሞተቢ መንደር ማሻገሪያ ድልድይ ግንባታ ተመረቀ።

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡኢ ከተማ አስተዳደር በቻይናው ላንዩ ፕሌይውድ ማኒፋክቸሪንግ የገንዘብ ድጋፍና በከተማው መንግስት ትብብር ከ2.2 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ተደርጎ የተገነባው የጉቺ-ሞተቢ መሻገሪያ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ቡኢ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…









