Skip to content
No results
  • የፊት ገፅ
  • ተቋማት
    • ህግና አስተዳደር ዘርፍ
      • ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
      • ፍርድ ቤት
      • ፍትህ ጽ/ቤት
    • ኢኮኖሚ ዘርፍ
      • ህብረት ስራ ጽ/ቤት
      • መንገድ ትራንስፖርት ዩኒት
      • ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት
      • ገቢዎች ጽ/ቤት
      • ግብርና ጽ/ቤት
      • ፕላንና ልማት ጽ/ቤት
    • ማህበራዊ ዘርፍ
      • ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ዩኒት
      • ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት
      • ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት
      • ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት
      • ትምህርት ጽ/ቤት
      • ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት
      • ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
      • ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት
    • ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • ባህልና ቅርስ
    • ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
    • ጎርደና ሴራ
    • ጢያ አለም አቀፍ ድንጋይ
  • አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
    • በትምሀርት ዘርፍ
    • ጤና ዘርፍ
  • ኢንቨስትመንት
  • የፎቶ ማህደር
  • ምን አዲስ
    • የ2017 ክረምት ስልጠና መመዝገቢያ
Login
ቡኢ ከተማ አስተዳደርቡኢ ከተማ አስተዳደር
ቡኢ ከተማ አስተዳደር
  • የፊት ገፅ
  • ተቋማት
    • ህግና አስተዳደር ዘርፍ
      • ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
      • ፍርድ ቤት
      • ፍትህ ጽ/ቤት
    • ኢኮኖሚ ዘርፍ
      • ህብረት ስራ ጽ/ቤት
      • መንገድ ትራንስፖርት ዩኒት
      • ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት
      • ገቢዎች ጽ/ቤት
      • ግብርና ጽ/ቤት
      • ፕላንና ልማት ጽ/ቤት
    • ማህበራዊ ዘርፍ
      • ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ዩኒት
      • ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት
      • ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት
      • ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት
      • ትምህርት ጽ/ቤት
      • ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት
      • ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
      • ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት
    • ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • ባህልና ቅርስ
    • ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
    • ጎርደና ሴራ
    • ጢያ አለም አቀፍ ድንጋይ
  • አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
    • በትምሀርት ዘርፍ
    • ጤና ዘርፍ
  • ኢንቨስትመንት
  • የፎቶ ማህደር
  • ምን አዲስ
    • የ2017 ክረምት ስልጠና መመዝገቢያ
ቡኢ ከተማ አስተዳደርቡኢ ከተማ አስተዳደር
ቡኢ ከተማ አስተዳደር
እለታዊ ዜና

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ።

February 17, 2026·0 comments

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ። የካቲት 10/2018 ዓ.ም የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ታደሰ የዚህ ድጋፍና ክትትል ዋነኛ ዓላማ በከተማው ውስጥ የሚደረጉ ህገ-ወጥ ንግዶችን እና አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን ከመቆጣጠር አንፃር ሲሰራ የቆየውን ክንውን ለመገምገም እና ያሉ ጠንካራ ጎኖችን ለማስቀጠል…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የክልሉን ገቢ አሁን ካለበት ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዶ እየተሰራ ነው :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር )

January 30, 2026·0 comments

በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የክልሉን ገቢ አሁን ካለበት ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዶ እየተሰራ ነው :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) (ሆሳዕና፣ጥር 22/2018 )በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለታማኝ ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በመርሐ ግብሩ ማጠቃለያ በሰጡት የስራ መመሪያ እንደገለጹት ዜጎች…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

ለትምህርት ዘርፍ የተመደበው ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲዉል እና በዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን እንዲሳኩ በማድረግ የትምህርት ጥራትና ውጤት መሻሻል እንዲመጣ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

January 30, 2026·0 comments

ለትምህርት ዘርፍ የተመደበው ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲዉል እና በዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን እንዲሳኩ በማድረግ የትምህርት ጥራትና ውጤት መሻሻል እንዲመጣ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። ጥር 22/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ትምህርትቤቶች ፅ/ቤት በድጎማ በጀት አጠቃቀምና በጠቅላይ ሚንስትሩ የትምህርት ግቦች ዙሪያ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። የቡኢ ከተማ አስተዳደር ረዳት የመንግስት ተጠሪና የብልፅግና ፓርቲ…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ።

January 23, 2026·0 comments

መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ። ጥር 15/2018 ዓ.ም =====ቡኢ====== የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አነስተኛ ማሳ ላላቸው አርሶ አደሮችና በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ አካላት ያዘጋጀውን የቡድር አገልግሎት በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል። የቡኢ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።

January 22, 2026·0 comments

3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው። ጥር 14/2018 የምስራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 3ኛው የዞኑ ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በቡታጅራ ከተማ የሚካሄደው ዞናል ሻምፒዮና በስምንት ዘመናዊና በአምስት ባህል ስፖርት አይነቶች እንደሚካሄድ ተመላክቷል። በአሁኑ ሰዓት የከተማ አስተዳደርና…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

በተፈጥሮ መብረቅ ምክንያት ተበላሽቶ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠግኖ ወደቀድሞ ተሟላ አልግሎት ተመለሰ።

September 7, 2025·0 comments

የቡኢ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ዓመት የከተማው ማህበረሰብ የኑሮ ሁኔታ ምቹ ለማድረግ ካከናወናቸው ግራንድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱና ትልቁ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው ። ይህ የውሃ ፕሮጀክት ምንም እንኳ ተመርቆ ለማህበረሰቡ ለ4 እና 5 ተከታታይ ወራት አገልግሎት ቢሰጥም ወቅቱ የክረምት ወቅት እንደመሆኑ መጠን ሐምሌ 25-2017 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የውሃ ፕሮጀክቱ…

ተጨማሪ ያንብቡ
ገፆች
  • የፊት ገፅ
  • ምን አዲስ
  • ተቋማት
  • ኢኮኖሚ ዘርፍ
  • ባህልና ቅርስ
  • አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
  • የፎቶ ማህደር
    ቡኢ ከተማ አስተዳደር የሳተላይት እይታ

    © የቅጂ መብቱ ቡኢ ከተማ አስተዳደር ሁሉም መቶች የተጠበቁ ናቸው::

    በቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የለማ