በችግኝ ተከላ መርሃግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ክብርት ፋጤ ስርሞሎ፣ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤ ሀላፊ አቶ ዲላሞ ኦቶሬ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን የዞኑ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤ ሀላፊ አቶ መሰለ ጫካ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማጨምሮ የፌደራል ፣ የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣የማህበሩ አባላት ደጋፊዎችና እንግዶች የዞን፣ የወረዳና የከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተው የአረንጓዴ አሸራ አኑረዋል።
ጠንካራ አንድነት ለዘላቂ ልማት”
ሐምሌ 12/ 2017
=====ቡኢ====