የቡኢ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ዩኒት

hibretsira_sofiya (Small)

የተቋሙ አስተባባሪ ወ/ሮ ሶፊያ ሙዘይን መልዕክት

"የኅብረት ሥራ ማህበር" ማለት ሰዎች ኢኮኖሚያዊ፤ማህበራዊ፣ ባህላዊና ሌሎች የጋራ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት እና በተናጠል ሊፈቱ ያልቻሏቸውን ችግሮች በጋራ ለማቃለል ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸው ሰዎች በፈቃደኝነት የሚያቋቁሙት፣ በጋራ ባለቤትነት የሚያስተዳድሩት፣ በኅብረት ሥራ ማህበራት መርህ መሠረት የሚመሩትና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የሚቆጣጠሩት ራሱን የቻለ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ነው።

ህብረት ስራ ማህበራት በተለይም እንደኛ ላሉና ከድህነት ለመውጣት ለሚታትሩ ሀገሮች ትልቅ አቅም በመሆን በመደመር እሳቤ ብልጽግናን እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ናቸው፡፡

የቡኢ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ልማት ዩኒት በከተማችን የተቋቋሙ 6 የገ/ቁ/ብ/መሰረታዊ ህብረት ስራ መህበራት፣ 2 የሸማቾች መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት፣  ድጋፍና ክትትል በማድረግ የግብይትና የፋይናንስ ስርአታቸው እንዲሻሻል በማድረግ ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን ብልጽግና የራሱን አሻራ በማሳረፍ ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህ ህብረት ስራ ማህበራት በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች በአባልነት በማቀፍ ወጪ ቀናሽ በሆኑ አሰራሮች ሰፊ ሀብት በማፍራት የአባሎቻቸውን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ እየተረጋገጠ ይገኛል፡፡ እነዚህ ህብረት ስራ ማህበራት በአሁኑ ወቅት ጠቅላላ የሀብት መጠናቸው ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የደረሰ ሲሆን በከተማው የኢኮኖሚ ስርአት ውስጥ እየተዟዟረ በኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ላይ አዎንታዊ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ተቋማችን አሰራር ዘርግቶ የህብረት ስራ ማህበራትን መዝኖ ሁሉንም ህብረት ስራ ማህበራት በአዲስ ሪፎርም በማድረግ አሰራራቸውን እንዲያዘምኑና ቀልጣፋና ተወዳዳሪ የሆነ አገልግሎት በመስጠት የአባላት ብሎም የከተማውን ማህበረስብ እርካታ ከፍ እንዲያደርጉ አየሰራን እንገኛለን፡፡ ህብረት ስራ ማህበራት አላማቸውን ከግብ ለመድረስ የባለድርሻ አካላት ሁለንተናዊ ድጋፍ ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በከተማችን ውስጥ የሚገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለህብረት ስራ ማህበራት ህዳሴ መረጋገጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው በመሆኑ ሁሉም የየበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጥሪዬን አቀርባለው፡፡

hibretsira_sofiya (Small)

የቡኢ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ዩኒት አስተባባሪ ወ/ሮ ሶፊያ ሙዘይን ረዲ

ተልእኮ

ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀትና በማስፋፋት የፋይናንስ ስርዓት በማሻሻል ረገድ ድርሻውን በማሳደግ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በመዘርጋት የህብረተሰቡን ገቢ በማሳደግ ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን እድገት የላቀ ድረሻ ማበርከት፡፡

ራዕይ

በ2028 ዓም የቁጠባ ባህል ተሻሽሎና ዘመናዊ የግብይት ስርዓት ሰፍኖ፣ ገቢው ያደገና የኑሮ ደረጃው የተሻሻለ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡

እሴቶች

  1. ለደንበኞቻችን ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን
  2. ችግር ፈቺ የሙያ አገልግሎት እንሰጣለን
  3. ለልማት የተደራጀ ሀይል እንፈጥራለን
  4. ለተገልጋይ እርካታ እንፈጥራለን
  5. ሀብት በአግባቡና በቁጠባ ስራ ላይ እናውላለን
  6. ሙያዊ ስነምግባር እናሰፍናለን
  7. ቅንነት፣ ግልፀኝነት፣ ፍትሃዊነትንና ተጠያቂነት እናሰፍናለን
  8. መረጃ ለልማት እናውላለን
  9. በወንድማማችነትና በትብብር መንፈስ እንሰራለን
  10. የለውጥ ሀይሎችን እንሸልማለን

ዓላማ

የህብረት ስራ ልማት ዕቅድ ዋና ዓላማ ሀገሪቱ በ2028 ዓ.ም መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ የተቀመጠውን ራዕይ መሰረት በማድረግ እንደ ከተማ አስተዳደር በተዘጋጀው የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ የተቀመጡትን ዋናዋና ግቦችን ለማሳካት በሚደረገው ርብርብ የተደራጀው የህብረትሰብ ክፍል በማንቀሳቀስ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ያለው የከተማ አስተዳደሩ ህብረት ስራ ልማት ዩኒት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክትና የራሱ አሻራ እንዲያሳርፍ ለማስቻል ነው፡፡

ተልእኮ

ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀትና በማስፋፋት የፋይናንስ ስርዓት በማሻሻል ረገድ ድርሻውን በማሳደግ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በመዘርጋት የህብረተሰቡን ገቢ በማሳደግ ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን እድገት የላቀ ድረሻ ማበርከት፡፡

ራዕይ

በ2028 ዓም የቁጠባ ባህል ተሻሽሎና ዘመናዊ የግብይት ስርዓት ሰፍኖ፣ ገቢው ያደገና የኑሮ ደረጃው የተሻሻለ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡

እሴቶች

    1. ለደንበኞቻችን ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን
    2. ችግር ፈቺ የሙያ አገልግሎት እንሰጣለን
    3. ለልማት የተደራጀ ሀይል እንፈጥራለን
    4. ለተገልጋይ እርካታ እንፈጥራለን
    5. ሀብት በአግባቡና በቁጠባ ስራ ላይ እናውላለን
    6. ሙያዊ ስነምግባር እናሰፍናለን
    7. ቅንነት፣ ግልፀኝነት፣ ፍትሃዊነትንና ተጠያቂነት እናሰፍናለን
    8. መረጃ ለልማት እናውላለን
    9. በወንድማማችነትና በትብብር መንፈስ እንሰራለን
    10. የለውጥ ሀይሎችን እንሸልማለን

ዓላማ

የህብረት ስራ ልማት ዕቅድ ዋና ዓላማ ሀገሪቱ በ2028 ዓ.ም መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ የተቀመጠውን ራዕይ መሰረት በማድረግ እንደ ከተማ አስተዳደር በተዘጋጀው የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ የተቀመጡትን ዋናዋና ግቦችን ለማሳካት በሚደረገው ርብርብ የተደራጀው የህብረትሰብ ክፍል በማንቀሳቀስ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ያለው የከተማ አስተዳደሩ ህብረት ስራ ልማት ዩኒት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክትና የራሱ አሻራ እንዲያሳርፍ ለማስቻል ነው፡፡

የተቋሙ ተግባርና ሃላፊነት

ተቋሙ በደንብ ቊጥር 488/2014 ከተሰጡት ዋና ዋና ተግባርና ኃላፊነቶች ውስጥ የሚከተሉት ይገኛሉ፡-

  1. ከሕዝብ ሰላምና ደኅንነት፣ ከታላላቅ ሀገራዊ ክንዉኖች፣ ከተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች፣ ከዘመቻ ሥራዎች ወዘተ ጋር በተያያዘ በየደረጃዉ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተን፣ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ የተመሠረቱ አጀንዳዎችን መቅረጽ፣ ማሰራጨትና በመሠረታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግባባትን መፍጠር፣
  2. መንግሥት አጀንዳና አፈጻጸሞችን ተደራሽ የሚያደርጉ በጠንካራ አደረጃጀትና ኔትዎርኪንግ የተደገፈ የዲጂታል ሚዲያ አሠራር መዘርጋት፣
  3. በሀገሪቱ እየተስፋፋ ባለዉ አካታች ሥርአት የተፈጠሩ መልካም እድሎች፣ በሀገራዊ ታሪካዊ ቅርሶችና ባህላዊ እሴቶች፣ የሀገሪቱን አህጉራዊና ቀጠናዊ ተሳትፎን የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲገነዘብ መርዳትና በጎ አመለካከትን ማዳበር፣
  4. መንግሥት ፖሊሲዎችን፣ መርሐ ግብሮችን፣ አገልግሎቶችና አፈጻጸሞች እንዲሁም ዜጎችን በሀገራዊ ልማትና ዳሞክራሲ ሒደት ግንባታ ለማሳተፍ የሚያስችል የተቀናጀና የተናበበ የተግባቦት ሥራን ከፌዴራልና ከክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት፣
  5. የመንግሥትን ፖሊሲ፣ መርሕ እና ዕቅድ መሠረት በማድረግ ማኅበረሰብን ተደራሽ የሚያደርጉ አጀንዳዎችን ማዘጋጀት፤ እንዱሁም የማኅበረሰብን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የሚያሳድጉ ንቅናቄዎችን መፍጠር፤
  6. በየጊዜው የሚፈጠሩ ሀገራዊ አጀንዳዎችንና ንቅናቄዎችን ውጤታማነት መገምገምና ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ማሳወቅ፣
  7. የመንግሥትን አጀንዳዎች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ኹሉንም ዓይነት የኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ ውጤቶችን በብቃት፣ በጥራትና በስፋት መጠቀም፤
  8. የመንግሥትን ፖሊሲ፣ መርሕና ዕቅድ መሠረት በማድረግ፤ እንዲሁም ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን፣ ሀገራዊ ተግባቦትን፣ የዳሞክራሲ ባህል መጎልበትን፣ ሁለንተናዊ ብልጽግና መፍጠርንና የመሳሰሉትን መሠረት በሚያደርግ ማዕቀፍ ሚዲያዎችን መምራት፤
  9. ለፌዳራል መንግሥት ተጠሪ በኾኑ መሥሪያ ቤቶችና ተቋማት የሚገኙ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎችን ከየመሥሪያ ቤቶቹና ተቋማቱ የበላይ ኃላፊዎች ጋር በመመካከር መመደብ፣ መከታተልና ሥራቸውን መቆጣጠር፤ አቅማቸዉን መገንባት፣
  10. ለመንግሥት ተጠሪ የአሥር መሥሪያ ቤቶችና ተቋማት ለሚመድቡ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎችና ለሥራቸው የሚኾን የአሠራር መርሕ፣ ደረጃና ሥርአት ማውጣትና ተግባራዊ እንዲደረግ ማስቻል፤
  11. ለክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መሥሪያ ቤቶች የኹለትዮሽ የተግባቦት ሥራን ለማከናወን የሚያስችል አቅምን መገንባት፣
  12. ከሕዝብ ሰላምና ደኅንነት፣ ከታላላቅ ሀገራዊ ክንውኖች፣ ከተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ፣ ከዘመቻ ሥራዎች፣ ከግጭቶች እና ከመሳሰለት ጋር በተያያዘ በሚዲያ አዝማሚያዎች ዳሰሳና በሕዝብ አስተያየት ጥናቶች መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በመተንተን፣ ድምዳሜዎችን ለባለድርሻ አካላት ማሳወቅና አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣
  13. በተተነተኑ፣ በተደራጁና ይዘታቸዉ በታወቀ መረጃዎች ላይ በመመሥረት ጋዜጣዊ መግለጫዎችን፣ ጋዜጣዊ ጉባኤዎችንና ምላሾችን እንደአስፈሊጊነቱ ማዘጋጀት፤
  14. የቅድመ ቀውስ ትንተና በመሥራት እንዲሁም ድንገት በሚፈጠሩ አደጋዎችና ግጭቶች ዙሪያ መረጃዎችን በፍጥነት በማሰባሰብና በማደራጀት ትክክለኛዉን መረጃ በፈጣን መንገድ ለባለድርሻ አካላትና ለዜጎች ማቅረብ፤
  15. የመንግሥትን አጀንዳዎች ወደ ሕዝብ ለማስረጽ የሚረዳ የሙዚቃ፣ የፊልም፣ የቴአትር፣ የባህላዊ ክንውኖችና የመሳሰሉትን ዝግጅቶችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ማዘጋጀት ወይም ዝግጅቶችን መደገፍ፤
  16. በብሔራዊ ጥቅም፣ የሀገር ሉዓላዊነት፣ ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች፣ ሰላም፣ ደኅንነትና የመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ከግል ሚዲያዎች ጋር ተቀራርቦ መሥራት፤
  17. የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በመንግሥት ዋና ዋና የትኩረት አጃንዳና አፈጻጸም በሚወጣላቸው የይዘት መርሐ ግብር መሠረት ለሕዝብ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን እንዲሰጡ ማድረግ፤
  18. በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ኢትዮጵያን በሚመለከት የሚወጡ የሚዲያ መረጃዎችን ዳሰሳ በመሥራት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያቀርባል፡፡ ከዳሰሳው መረጃዎች በመነሣትም አስፈሊጊዉን የኮሙኒኬሽን ስትራቴጂ ይቀርጻል፣
  19. በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የሀገር ሽማግላዎችን፣ ታዋቂ ሰዎችን፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን፣ ጋዜጠኞችን፣ ታዋቂ ነጋዴዎችን፣ ስፖርተኞችን፣ ማኅበራዊ አንቂዎችን እና የመሳሰሉትን በልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ መንገዶች በመመዝገብና መረብ በመዘርጋት (ኔትወርክ) ሀገራዊ መረጃዎች፣ ሐሳቦች፣ አጀንዳዎችና ሌሎችም እንዲደርሷቸው በማድረግ፣ በመንግሥት አጀንዳዎች ላይ መግባባት እንዲፈጠር ማድረግ፣
  20. የተለያዩ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ፎረሞችን በማቋቋም እና ሌሎች የግንኙነት መድረኮችን በመፍጠር ወጥነት ያለው የተግባቦት ዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ሥርአት በመፍጠር የሀገሪቱን ገጽታ መገንባት፡፡

photo_42_2024-05-09_09-17-18
photo_42_2024-05-09_09-17-18

Quisque velit nisi, pretium ut lacinia in, elementum id enim.

Learn more

Quisque velit nisi, pretium ut lacinia in, elementum id enim.

Learn more

ማህበራዊ ገጾቻችን

 ቴሌግራም ቻናላችን

የስልከ እና ኢሜል አድራሻዎቻችን

093333333333

addvd@gmail.com