“ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት ይሰራል።” አቶ በለጠ ጫካ

የቡኢ ከተማ አስተዳደር አማካሪ ምክር 4ኛ ዙር 7ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሄዷል። የቡኢ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ በለጠ ጫካ ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እንደሚሰራ እና ምክር ቤቱም ሊያግዝ እንደሚገባ በምክር ቤቱ…