ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረው በቡኢ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ”የፓርቲ ተቋም ግንባታ ለላቀ እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለከተማው ጠቅላላ አመራር አሰየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሐምሌ 08/2017 ዓ/ም በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡኢ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ከትላን ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው ዕለትም እየተሰጠ ይገኛል። በትናትናው ዕለትም በከሰዓቱ ክፍለጊዜ ”#ትንተናዊ ክህሎት ለአዳጊ አመራር” በሚል ርዕስ ተሰጥቶ በዛሬው ዕለትም የቡኢ ከተማ አስተዳደር…