የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ።

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ። የካቲት 10/2018 ዓ.ም የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ታደሰ የዚህ ድጋፍና ክትትል ዋነኛ ዓላማ በከተማው ውስጥ የሚደረጉ ህገ-ወጥ ንግዶችን እና አላስፈላጊ…









