እለታዊ ዜና

እለታዊ ዜና

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ።

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ። የካቲት 10/2018 ዓ.ም የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ታደሰ የዚህ ድጋፍና ክትትል ዋነኛ ዓላማ በከተማው ውስጥ የሚደረጉ ህገ-ወጥ ንግዶችን እና አላስፈላጊ…

የበለጠ ለማንበብየምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በቡኢ ከተማ አስተዳደር በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ።

በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የክልሉን ገቢ አሁን ካለበት ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዶ እየተሰራ ነው :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር )

በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የክልሉን ገቢ አሁን ካለበት ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዶ እየተሰራ ነው :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) (ሆሳዕና፣ጥር 22/2018 )በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለታማኝ ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል የማዕከላዊ…

የበለጠ ለማንበብበሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የክልሉን ገቢ አሁን ካለበት ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዶ እየተሰራ ነው :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር )

ለትምህርት ዘርፍ የተመደበው ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲዉል እና በዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን እንዲሳኩ በማድረግ የትምህርት ጥራትና ውጤት መሻሻል እንዲመጣ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

ለትምህርት ዘርፍ የተመደበው ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲዉል እና በዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን እንዲሳኩ በማድረግ የትምህርት ጥራትና ውጤት መሻሻል እንዲመጣ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። ጥር 22/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ትምህርትቤቶች ፅ/ቤት በድጎማ በጀት አጠቃቀምና በጠቅላይ ሚንስትሩ…

የበለጠ ለማንበብለትምህርት ዘርፍ የተመደበው ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲዉል እና በዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን እንዲሳኩ በማድረግ የትምህርት ጥራትና ውጤት መሻሻል እንዲመጣ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ።

መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ። ጥር 15/2018 ዓ.ም =====ቡኢ====== የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አነስተኛ ማሳ ላላቸው አርሶ አደሮችና በግብርና ዘርፍ…

የበለጠ ለማንበብመንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ።

3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።

3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው። ጥር 14/2018 የምስራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 3ኛው የዞኑ ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በቡታጅራ ከተማ…

የበለጠ ለማንበብ3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።

በተፈጥሮ መብረቅ ምክንያት ተበላሽቶ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠግኖ ወደቀድሞ ተሟላ አልግሎት ተመለሰ።

የቡኢ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ዓመት የከተማው ማህበረሰብ የኑሮ ሁኔታ ምቹ ለማድረግ ካከናወናቸው ግራንድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱና ትልቁ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው ። ይህ የውሃ ፕሮጀክት ምንም እንኳ ተመርቆ ለማህበረሰቡ ለ4 እና 5 ተከታታይ ወራት አገልግሎት…

የበለጠ ለማንበብበተፈጥሮ መብረቅ ምክንያት ተበላሽቶ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠግኖ ወደቀድሞ ተሟላ አልግሎት ተመለሰ።

“ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት ይሰራል።” አቶ በለጠ ጫካ

የቡኢ ከተማ አስተዳደር አማካሪ ምክር 4ኛ ዙር 7ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሄዷል። የቡኢ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ በለጠ ጫካ ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እንደሚሰራ እና ምክር ቤቱም ሊያግዝ እንደሚገባ በምክር ቤቱ…

የበለጠ ለማንበብ“ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት ይሰራል።” አቶ በለጠ ጫካ

“በቀጣይ በፓርቲ መሪነት የሚተገበሩ ስራዎች በላቀ ደረጃ በመፈፀም የከተማው ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንሰራለን ።”አቶ ደበበ አዳነ ፦የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ

“በቀጣይ በፓርቲ መሪነት የሚተገበሩ ስራዎች በላቀ ደረጃ በመፈፀም የከተማው ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንሰራለን ።”አቶ ደበበ አዳነ ፦የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ፣የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን…

የበለጠ ለማንበብ“በቀጣይ በፓርቲ መሪነት የሚተገበሩ ስራዎች በላቀ ደረጃ በመፈፀም የከተማው ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንሰራለን ።”አቶ ደበበ አዳነ ፦የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ

በክረምቱ ወራት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን ታሳቢ ያማድረግ በሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት በስፔስ ሳይንስ ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት እና የአድቫንስድ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገለፀ።

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የሚመራው የክረምት ወራት የበይነ መረብ ስልጠና በሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን ታሳቢ ያደረገ 6ኛ ዙር የክረምት የበይነ መረብ ስልጠና በእስፔስ ሳይንስ ፣…

የበለጠ ለማንበብበክረምቱ ወራት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን ታሳቢ ያማድረግ በሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት በስፔስ ሳይንስ ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት እና የአድቫንስድ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገለፀ።

እንኳን ደስ አላችሁ!! የቡኢ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ተግባር አፈፃፀም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በፈርጅ ሶስት ከተሞች አንደኛ ወጣ።

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉቀን ቱጂ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በገቢዎች ቢሮ በተደረገው የ2017 በጀት ዓመት ምዘና የተገኘውን ውጤት አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። አቶ ሙሉቀን ቱጂ አክለውም ጽ/ቤቱ በ2017 በጀት ዓመት…

የበለጠ ለማንበብእንኳን ደስ አላችሁ!! የቡኢ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ተግባር አፈፃፀም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በፈርጅ ሶስት ከተሞች አንደኛ ወጣ።