ከቻይናው ላን ዩ ፕሌይ ውድ ማኑፋክቸሪንግ ከ 234,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ዕቃዎች የሰረቀው ተከሳሽ በ 8 ዓመት ከ 5 ወር መቀጣቱን ተገለፀ።

የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ፅ/ቤት ከላን ዩ ፕሌይ ውድ ማኑፋክቸሪንግ ከ234,000 ብር በላይ ግምት ያላቸውን ዕቃዎች የሰረቀውን ተከሳሽ ፍርድ ማሰጠቱን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኮማንደር መለሰ ተሰማ ገለፁ። ረዳት ኢንስፔክተር አብርሃም ኢብራሂም የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ፅ/ቤት የግድያና…