ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት” የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በምስረቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ ጎሴ ሳለን ቀበሌ 13ኛ ዙር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እንደቀጠለ ነው።

በችግኝ ተከላ መርሃግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ክብርት ፋጤ ስርሞሎ፣ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤ ሀላፊ አቶ ዲላሞ ኦቶሬ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን የዞኑ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤ…