ምን አዲስ

ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረው በቡኢ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ”የፓርቲ ተቋም ግንባታ ለላቀ እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለከተማው ጠቅላላ አመራር አሰየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሐምሌ 08/2017 ዓ/ም በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡኢ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ከትላን ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው ዕለትም እየተሰጠ ይገኛል። በትናትናው ዕለትም በከሰዓቱ ክፍለጊዜ ”#ትንተናዊ ክህሎት ለአዳጊ አመራር” በሚል ርዕስ ተሰጥቶ በዛሬው ዕለትም የቡኢ ከተማ አስተዳደር…

የቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎችና ሌሎችም በክረምቱ በስፔስ ሳይንስና በመሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ።

ሐምሌ 7-2017 ዓ.ም====ቡኢ====== የቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ቴዎድሮስ ከበደ እንደገለፁት በክረምቱ ወራት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ፈላጊ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች የስፔስ ሳይንስና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት እንዲኖራቸው ስልጠና ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። አቶ ቴዎድሮስ ከበደ አክለውም ታዳጊ ወጣቶች…

የኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅች የህፃናትና ወጣቶች ፎረም 17ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ”በመትክል ማንሰራራት” በሚል በዘንድሮ ዓመት የሚከናወነውን የ7 ቢልዮን የአረንጓዴ አሻራ ኢንሼቲቭ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አከናወነ።

ሐምሌ 7-2017 ዓ.ም =======ቡኢ===== የኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ በጎ አድራጊ ድርጅት የህፃናትና ወጣቶች ፎረም 17ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በዘንድሮ ዓመት የሚከናወነውን የ7 ቢልዮን የአረንጓዴ አሻራ ኢንሼቲቭ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በቡኢ ከተማ አስተዳደር በቡኢ…

በቡኢ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ከንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት በጋራ የክረምት ወራት የገቢ አሰባሰብ እና የንግድ ስራ ፍቃድ እድሳት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

በቡኢ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ከንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት በጋራ የክረምት ወራት የገቢ አሰባሰብ እና የንግድ ስራ ፍቃድ እድሳት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ====ቡኢ===== በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት እና የከተማው ንግድና ገበያ ልማት…