የቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎችና ሌሎችም በክረምቱ በስፔስ ሳይንስና በመሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ።

ሐምሌ 7-2017 ዓ.ም====ቡኢ====== የቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ቴዎድሮስ ከበደ እንደገለፁት በክረምቱ ወራት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ፈላጊ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች የስፔስ ሳይንስና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት እንዲኖራቸው ስልጠና ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። አቶ ቴዎድሮስ ከበደ አክለውም ታዳጊ ወጣቶች…


