buee town administration

የቡኢ ከተማ አስተዳደር ለነጌሳ ቀበሌ የኤለክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ለማድረግ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የኤለክትሪክ ሀይል መስመር ለመዘርጋት የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኝ ከንቲባ በለጠ ጫካ አስታወቁ።

ሐምሌ 9-2017 ዓ.ም ======ቡኢ===== የቀበሌው ማህበረሰብ ለረዥም ጊዜ ሲጠይቁት የነበረውን የመብራት ተጠቃሚነት ምላሽ ለመስጠት ከተማ አስተዳደሩ ልዩ ትኩረት በመስጠት ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ክፍያ መፈፀሙንና አስፈላጊውን የትራንስፎርመር አክሰሰሪዎች ወደ ከተማ ማስገባት እንደተጀመረ የገለፁት ከንቲባው በዛሬው ዕለትም የመጀመሪው ምዕራፍ…

የበለጠ ለማንበብየቡኢ ከተማ አስተዳደር ለነጌሳ ቀበሌ የኤለክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ለማድረግ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የኤለክትሪክ ሀይል መስመር ለመዘርጋት የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኝ ከንቲባ በለጠ ጫካ አስታወቁ።