Skip to content
No results
  • የፊት ገፅ
  • ተቋማት
    • ህግና አስተዳደር ዘርፍ
      • ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
      • ፍርድ ቤት
      • ፍትህ ጽ/ቤት
    • ኢኮኖሚ ዘርፍ
      • ህብረት ስራ ጽ/ቤት
      • መንገድ ትራንስፖርት ዩኒት
      • ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት
      • ገቢዎች ጽ/ቤት
      • ግብርና ጽ/ቤት
      • ፕላንና ልማት ጽ/ቤት
    • ማህበራዊ ዘርፍ
      • ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ዩኒት
      • ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት
      • ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት
      • ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት
      • ትምህርት ጽ/ቤት
      • ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት
      • ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
      • ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት
    • ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • ባህልና ቅርስ
    • ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
    • ጎርደና ሴራ
    • ጢያ አለም አቀፍ ድንጋይ
  • አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
    • በትምሀርት ዘርፍ
    • ጤና ዘርፍ
  • ኢንቨስትመንት
  • የፎቶ ማህደር
  • ምን አዲስ
    • የ2017 ክረምት ስልጠና መመዝገቢያ

Forgot Password?

← Back to login
Login
ቡኢ ከተማ አስተዳደርቡኢ ከተማ አስተዳደር
ቡኢ ከተማ አስተዳደር
  • የፊት ገፅ
  • ተቋማት
    • ህግና አስተዳደር ዘርፍ
      • ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
      • ፍርድ ቤት
      • ፍትህ ጽ/ቤት
    • ኢኮኖሚ ዘርፍ
      • ህብረት ስራ ጽ/ቤት
      • መንገድ ትራንስፖርት ዩኒት
      • ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት
      • ገቢዎች ጽ/ቤት
      • ግብርና ጽ/ቤት
      • ፕላንና ልማት ጽ/ቤት
    • ማህበራዊ ዘርፍ
      • ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ዩኒት
      • ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት
      • ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት
      • ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት
      • ትምህርት ጽ/ቤት
      • ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት
      • ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
      • ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት
    • ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • ባህልና ቅርስ
    • ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
    • ጎርደና ሴራ
    • ጢያ አለም አቀፍ ድንጋይ
  • አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
    • በትምሀርት ዘርፍ
    • ጤና ዘርፍ
  • ኢንቨስትመንት
  • የፎቶ ማህደር
  • ምን አዲስ
    • የ2017 ክረምት ስልጠና መመዝገቢያ
ቡኢ ከተማ አስተዳደርቡኢ ከተማ አስተዳደር
ቡኢ ከተማ አስተዳደር
እለታዊ ዜና

መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ።

January 23, 2026·0 comments

መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ባመቻቸው የአርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለከተማው ጠቅላላ አመራርና የብድር ሞዳሊቲ ተጠቃሚ ለሚሆኑ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ። ጥር 15/2018 ዓ.ም =====ቡኢ====== የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አነስተኛ ማሳ ላላቸው አርሶ አደሮችና በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ አካላት ያዘጋጀውን የቡድር አገልግሎት በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል። የቡኢ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።

January 22, 2026·0 comments

3ኛው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው። ጥር 14/2018 የምስራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 3ኛው የዞኑ ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ውድድር ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በቡታጅራ ከተማ የሚካሄደው ዞናል ሻምፒዮና በስምንት ዘመናዊና በአምስት ባህል ስፖርት አይነቶች እንደሚካሄድ ተመላክቷል። በአሁኑ ሰዓት የከተማ አስተዳደርና…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

በተፈጥሮ መብረቅ ምክንያት ተበላሽቶ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠግኖ ወደቀድሞ ተሟላ አልግሎት ተመለሰ።

September 7, 2025·0 comments

የቡኢ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ዓመት የከተማው ማህበረሰብ የኑሮ ሁኔታ ምቹ ለማድረግ ካከናወናቸው ግራንድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱና ትልቁ የነበረው የቡኢ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው ። ይህ የውሃ ፕሮጀክት ምንም እንኳ ተመርቆ ለማህበረሰቡ ለ4 እና 5 ተከታታይ ወራት አገልግሎት ቢሰጥም ወቅቱ የክረምት ወቅት እንደመሆኑ መጠን ሐምሌ 25-2017 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የውሃ ፕሮጀክቱ…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

"ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት ይሰራል።" አቶ በለጠ ጫካ

September 4, 2025·0 comments

የቡኢ ከተማ አስተዳደር አማካሪ ምክር 4ኛ ዙር 7ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሄዷል። የቡኢ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ በለጠ ጫካ ያሉ የገቢ አማራጮችን አሟጦ ተጠቅሞ ሀብት በመሰብሰብ የህዝቡ የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እንደሚሰራ እና ምክር ቤቱም ሊያግዝ እንደሚገባ በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጉዳዮች ማብራሪያና ምላሽ በሰጡበት ወቅት ተናግረዋል። ከተማው ላይ አሁን ያለው የመንገድ መሠረተ ልማት…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

"በቀጣይ በፓርቲ መሪነት የሚተገበሩ ስራዎች በላቀ ደረጃ በመፈፀም የከተማው ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንሰራለን ።"አቶ ደበበ አዳነ ፦የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ

August 28, 2025·0 comments

“በቀጣይ በፓርቲ መሪነት የሚተገበሩ ስራዎች በላቀ ደረጃ በመፈፀም የከተማው ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንሰራለን ።”አቶ ደበበ አዳነ ፦የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ የቡኢ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ፣የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን እና የእውቅና መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የቡኢ ከተማ አስተዳደር ዋና የመንግስት ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ…

ተጨማሪ ያንብቡ
እለታዊ ዜና

በክረምቱ ወራት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን ታሳቢ ያማድረግ በሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት በስፔስ ሳይንስ ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት እና የአድቫንስድ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገለፀ።

August 28, 2025·0 comments

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የሚመራው የክረምት ወራት የበይነ መረብ ስልጠና በሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን ታሳቢ ያደረገ 6ኛ ዙር የክረምት የበይነ መረብ ስልጠና በእስፔስ ሳይንስ ፣ በመሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት እና አድቫንስድ ዌብ ዲቨሎፕመንት ለተማሪዎች ስልጠና አየተሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል። ተማሪዎች በቴክኖሎጂ የዳበሩ…

ተጨማሪ ያንብቡ
ገፆች
  • የፊት ገፅ
  • ምን አዲስ
  • ተቋማት
  • ኢኮኖሚ ዘርፍ
  • ባህልና ቅርስ
  • አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
  • የፎቶ ማህደር
    ቡኢ ከተማ አስተዳደር የሳተላይት እይታ

    © የቅጂ መብቱ ቡኢ ከተማ አስተዳደር ሁሉም መቶች የተጠበቁ ናቸው::

    በቡኢ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የለማ