ተልእኮ
ለከተማው ህ/ሰብ የትራንስፖርት ሰጪ ተቋማት በማስፋፋትና በማጠናከር የአሽከርካሪዎችንና የተሽከርካሪዎች ብቀት በማረጋገጥ የህ/ሰቡን የመንገድ አጠቃቀምና ትራፊክ ደህንነት ግንዛቤ በማሰደግ የትራንስፖርት ተጠቃሚነትንና ደህንነትን እውን ማድረግና መላው ህዝብ በማደረጃትና በማነቃነቅ በሴክተሩ ዕቅዶች ዝግጀት አፈፃፀምና ውጤት ላይ ማሳተፍ መቻል፡፡
ራዕይ
የከተማው ህ/ሰብ ከትራፊክ አደጋ የፀዳ ምቹና አስተማኝ የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት
እሴቶች
-
- ስራዎችን የጋራ አመለካከት ከመፍጠር ይጀምራል
- በዕቅድ አንመራለን
- ፍትሐዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው
- በማያቋረጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን
- ኪራይ ሰብሳቢነትን እንፀየፋለን
- መረጃ ለልማት እናውላለን
- ውጤት ያሸልማል
- ተገልጋዮቻችን የህልውናችን መሠረት ናቸው